ኢትዮጵያዊ ሕብረሰብ አዲስ መጥና በቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ለእንደዚህ ላሉት መንግሥት ለሚያደርገው ድጋፍ ድርሻውን እንደሚያገኝና ተሳታፊ እንዲሆን ድርጅቱ ይጥራል። ግባችን ለሽማግሌዎች ለድኩማን አካለ ስንኩል ለሆኑ ተፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያገኙ ይጥራል። ይህም ፡-
1/ የጤና ሞግዚትና ድጋፍ
2/ ለሽማግሌዎች መኖሪያ/መጠለያ ቤት
3/ በጣር ላይ ላሉ ማረፊያ ቤት
4/ ከአጭበርባሪዎች መከታ መስጠት


