የይስሐቅ ድረስ መታሰቢያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከቀረጥ ነፃና አትራፊ ያልሆነ፤ የተለያዩ አገልሎቶች ለኢትዮጵያዊያን አሜሪካዊያና ሕብረተሰብ ለመስጠት፤ በደቡብ ካሊፎርንያ አገልግሎት የሚሰጥበት አድራሻ፡-
የይስሐቅ ድረስ መታሰቢያ የበጎ አድራጎት ድርጅት
6820 La Tijera Blvd. የቢሮ ቁጥር # 100
Los Angeles, CA. 90045
ሲሆን፤ ወደፊት የድርጅቱን ቋሚ አድራሻ ለማስፋፋት ዕቅድ አለ።













